Book Cover

የኢትዮጵያ ፈተናዎች

Contributor(s): Gebretsadik, Heron Gezahegn (Author)

ISBN: 9786200638038

Publisher: Globeedit

Binding Types:

$53.00
$65.95 (Final Price)
$64.75 (100+ copies: $64.00)
List/retail price:
$53.00
- +
Buy

Pub Date: November 21, 2022

Lexile Code: 0000

Target Age Group: NA to NA

Physical Info: 0.48" H x 9.00" L x 6.00" W ( 0.69 lbs) 208 pages

BISAC Categories:

Science | Chemistry | General

Descriptions, Reviews, etc.

Description: በዚህ "የኢትዮጵያ ፈተናዎች" የሚል ስያሜ በተሰጠው መድብል ውስጥ የተካተቱ ጽሁፎች ጉልህ የሆኑ ሃገራዊ ፈተናዎቻችንን ይዳስሳሉ። ጽሁፎቹ ባለፉት ፪ አመታት ውስጥ የተከተቡ ናቸው። በአመዛኙ ያልሰነበቱ ሃገራዊ ችግሮቻችን ላይ ያተኩራሉ። ቸል የማይባሉ እድሜ ጠገብ ፖለቲካዊና ማሕበራዊ ውጣ ውረዶቻችንንም በወጉ ይቃኛሉ። የጽሁፎቹ አንኳር አላማ ለችግሮቻችን ሁሉ ተጠያቂ አካል ማፈላለግ አሊያም ለገጠሙን ውስብስብ ሃገራዊ ፈተናዎች መንስኤ እንደሆኑ የሚታመኑ ወገኖች ላይ ጣት መቀሰር አይደለም። ይልቁንም ከትላንት ግድፈቶቻችን ተምረን ነጋችንን ብሩህ ማድረግ የሚያስችሉ የመፍትሄ ምክረ ሃሳቦችን ማመላከት ነው። የምክረ ሃሳቦቹም ጭብጥ ኢትዮጵያ ጸጋ አልቦ ሃገር አለመሆኗን ከመረዳት ይመነጫል። ጽሁፎቹ እውቀትን፣ ማስረጃን፣ ጠንካራ አመክንዮን፣ እና ምሁራዊ ተአማኒነትን መሰረት ያደረጉ ናቸው። የጽሁፎቹ ሙግትም ከሃገረ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ወገንተኝነት ይቀዳል። በጥቅሉ ጽሁፎቹ የጸሃፊውን ጠንካራ ሃገር የማየት ህልም ለማንጸባረቅ ብርቱ ሙከራ አድርገዋል።

Worth Considering
Product successfully added to cart!